.
Sunday, 20th May 2012
6:33:29pm

Recent News

  • 0
  • 1
  • 2
prev
next

በሐረር ከተማና በአከባቢዋ የሚገኙ ብርቅዬ የፍራፍሬ ዝርያዎች እንዳይጠፉ በሀረር መዘጋጃ ቤት አስተባባሪነት የችግኝ ተከላ ተከናወነ

News image

ሀምሌ 2/ 2002 ዓ/ም  በሀረር ከተማና በአከባቢዋ የሚገኙ  ፍራፍሬዎችን በሚሊኒየም ፓርክ እዲተከሉ ተደርጓል፡፡ በኢትዮጵያ ቀደምት ከተማ ከተመሰረቱ ጥቂት ከተሞች መካከል በግንባር ቀደምትነት ከሚጠቀሱት አንዷ የሆነችው ...

General News | Tuesday, 3 August 2010

Read more...

በሐረር ከተማ ማዘጋጃ ቤት የ2002 የዘጠኝ ወር ሪፖርት ቀረበ

News image

በመልካም አስተዳደር እና መሰረተ ልማት ችግሮችን ለመቅረፍ የሚያስችለውን መሪ እቅድ በማዘጋጀት በከተማው ሁለንተናዊ እድገትና ዘላቂ ልማት ለማረጋገጥ በሚያስችሉ ጅምር ሥራዎች ላይ ትኩረት ሰጥቶ የ2002 የዘጠኝ ወር ሪፖርት አቅርቧል፡፡ ...

General News | Thursday, 20 May 2010

Read more...

የከተማዋን ደረቅ ቆሻሻ በአግባቡ ለመሰብሰብና ለማስወገድ በመንቀሳቀስ ላይ እንደሚገኝ ማዘጋጃ ቤቱ አስታወቀ፡፡

በሀረር ከተማ ከህዝብ ቁጥር መጨመር ጋር ተያይዞ ከእያዳንዱ መኖሪያ ቤት የሚወጣውን ደረቅ ቆሻሻ በአግባቡ የመሰብሰብና የማስወገድ ስራ በጣም ዝቅተኛ መሆኑን መረጃዎች ያመለክታሉ፡፡ በከተማዋ በአሁኑ ወቅት ከ50 በመቶ በታች ደረቅ ቆሻሻ ብ...

Services News | Friday, 2 April 2010

Read more...
Dec 12
Harar Municipality | የሐረር ከተማ ማዘጋጃ ቤት
Year: 2008
Print
E-mail
ራዕይ:-ታሪካዊ አሻራዋን የጠበቀች ለኑሮ ምቹ ተወዳዳሪ የንግድና የቱሪዝም ማዕከል ሆና ሐረርን ማየት።

ተልዕኮ:-ሕዝባዊ ተሳትፎን መሰረት ባደረገ ዘመናዊ አሰራርን በመጠቀም የተሟላ የመሰረት ልማት አውታሮችን በመዘርጋት የመኖሪያ ቤት ልማትን፣ የገቢ አቅምን በማሳደግ፣ የከተማዋን መሪ ፕላን በማስጠበቅ፣ ብቃትና ጥራት ያለው ቀልጣፋ አገልግሎት በመስጠት ከከተማው ነዋሪ ሕዝብ ጋር የከተማውን ዕድገት ማሻሻል።
 

Users' Area

You are not logged in.

Online Users

We have 3 guests online
Home

 Site Visited

  98304 times

Copyright © 2012. Harar Municipality.                 Designed by Binyam TM